Quantcast
Channel: Zehabesha - Latest Ethiopian News Provider » Life in USA
Viewing all 18 articles
Browse latest View live

እንዲህች ያለችውን ሴት ልጅ ይስጣችሁ!

$
0
0
እንዲህች ያለች ሴት ልጅ ይስጣችሁ ብዬ ብመርቅ ሁላችሁም እንደምታመሰግኑኝ ነው። የአምስት አመት እድሜ ያላትና በኢንዲያና ግዛት ውስጥ የምትኖረው ሰቫና የተባለችው ሕጻን ልጅ አባቷ በደረት ህመም ተይዞ መተንፈስ ያቅተዋል። በዚህ ወቅት በቀጥታ 911 በመደወል ያደረገችው መልካም ነገር ያስመሰግናታል። ልጅቷ በጣም ጎብዝና አርቆ አስተዋይ መሆኗን ያሳየው ደግሞ ለአችኳይ እርዳታ ስትደውል የተቀዳው የስልክ ውይይት ነው። ከሰሞኑ በየሚዲያው አነጋጋሪዋ […]

“ይህ በሚኒያፖሊስ የሚደረገው የስዕል ኤግዚብሽን የምስራቁን ኢትዮጵያ ሴቶች ውበት ያሳያል”

$
0
0
“ይህ በሚኒያፖሊስ የሚደረገው የስዕል ኤግዚብሽን የምስራቁን ኢትዮጵያ ሴቶች ውበት ያሳያል” - ወ/ሮ ጸሐይ ወዳጆ (የሪል አፍሪካ መስራች) ነዋሪነቷን ሚኒሶታ ያደረገችውና የቀድሞዋ በኢትዮጵያ ሬድዮ የኦሮሚኛ ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረችው ወ/ሮ ጸሐይ ወዳጆ የፎቶ ግራፍ ኤግዚብሽንና የባህል ዝግጅት ማዘጋጀቷን ለዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በሰጠችው ቃለ ምልልስ ላይ ገለጸች። በሮዝዴል ሃይስኩል (ሚኒሶታ) የፓን አፍሪካን እንቅስቃሴ የመሠረተችው የቀድሞዋ ጋዜጠኛ ጸሐይ ወዳጆ በዚህ […]

የአሜሪካ ኑሮ –በኢትዮጵያ አእምሮ (ኤፍሬም እሸቴ ከሀገረ ማርያም)

$
0
0
“ወፍ እንዳገሯ ትጮኻለች” የሚል የአበው (የእመው) ብሒል አለ። የትም ሄደች የት ጠባዩዋ እና ድምጿ፣ ዜማዋ እና ተፈጥሮዋ ያው እንዳገሯ ነው። ሰውስ ከወፍ ምን ይለያል? በሄደበት ሥፍራ እንዳገሩ ያዜማል፣ እንዳገሩ ይበራል። ይህ “እንደራሱ አገር፣ እንደራሱ ልማድ” መብረር አንዳንዴ የማይፈልጉትን፣ የማይፈቅዱትን መዘዝ ይዞ ይመጣል። “የአሜሪካ ኑሮ – በኢትዮጵያ አእምሮ” ስለዚህ የምታወራ መጣጥፍ ናት። ከጥንቱ ዘመን ጀምሮ ኢትዮጵያውያን […]

በርከት ያሉ ምዕመናን በዋልድባ ጉዳይ በሚደረገው ሰልፍ ለመካፈል ወደ ዲሲ እየተመሙ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ መንግስት የዋልድባን ገዳም እየተፈታተነበት ያለውን ድርጊት በመቃወም በነገው ዕለት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል። በዋሽንግተን ዲሲ ለሚደረገው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለመሳተፍ ከሚኒሶታ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በመኪና ተጉዘው ዋሽንግተን ዲሲ ገብተዋል። ትናንት ቅዳሜ ጁን 2 ቀን 2012 ከሚኒሶታ የተነሱት ምዕመናንን ጨምሮ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የተንቀሳቀሱ ምእመናን በዋሽንግተን ዲሲ ሲደርሱ እዚያ […]

አብዱ ኪያር ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በሳውዝ ዳኮታ (ቅዳሜ ሴፕቴምበር 8) ይዘፍናል

$
0
0
አብዱ ኪያር ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በሳውዝ ዳኮታ (ቅዳሜ ሴፕቴምበር 8) ይዘፍናል was first posted on August 5, 2012 at 12:13 pm.©2013 "Zehabesha - Latest Ethiopian News Provider". Use of this feed is for personal non-commercial use only. If you are not reading this article in your feed reader, then the site is guilty of copyright […]

Ethiopian New Year Live in Concert – Sunday September 9,2012

$
0
0
Ethiopian New Year Live in Concert – Sunday September 9,2012 was first posted on August 5, 2012 at 12:28 pm.©2013 "Zehabesha - Latest Ethiopian News Provider". Use of this feed is for personal non-commercial use only. If you are not reading this article in your feed reader, then the site is guilty of copyright infringement. […]

ኢትዮጵያን በሚኒሶታ ያነገሷት የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች

$
0
0
ከሔኖክ ዓለማየሁ ድሮ ትዝ የሚለኝ አንድ ነገር አለ። በየዓመቱ ሐምሌ ወር አካባቢ በኢትዮጵያ ራድዮኖች እና ቴሌቭዝኖች የሚሰማ አንድ መዝሙራዊ ዘፈን አለ። “እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ” እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ” ሰኔ 30 የትምህርት መዘጋትን አስከትሎ የሚመጣው የተማሪዎች የመመረቂያ ወራትን ያስታውሰኛል ይህ ዘፈናዊ መዝሙር። እርግጥ ነው ይህን ታሪካዊ ዘፈን የሚጋብዘን […]

Ethioipia: Explosion levels Castle Rock house, residents throughout city feel blast

$
0
0
by David Mitchell and Will C. Holden CASTLE ROCK, Colo. — A natural gas leak caused an explosion that obliterated a house in Castle Rock Friday morning. One neighbor thought it was a plane crash. Another said it felt like an earthquake. The blast was so intense in the Sapphire Pointe neighborhood , it damaged […]

ኢትዮጵያዊው ሊስትሮ በሰሜን አሜሪካ

$
0
0
ሻርለት ዳግላስ አየር ማረፊያ ኖርዝ ካሮላይና ግዛት ይገኛል። ይህ አየር ማረፊያ ት ራ ፊ ክ ወ ይም ተ ሳ ፋ ሪ ከሚበዛባቸው የአሜሪካ አየር ማረፊያዎች አንዱ ነው። አንዳንድ ጊዜ እስከመቶ ሺ ሰው ድረስ በቀን ይተላለፍበታል። ከነዚህ ተሳፋሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ያላቸውን ጊዜ አይተው ጫማቸውን ያስጠርጋሉ – ያስወለውላሉ። ከነዚህ ጫማ ጠራጊዎች (ሊስትሮዎች) መካከል ደግሞ በኮንኮርስ ዲ ላይ […]

የ“ዝም በል ዳያስጶራ” –አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት

$
0
0
በኤፍሬም እሸቴ በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራቱን መች ጠልቼው። በርግጥ ይኼ ሁሉ ወፈ ሰማይ የስፖርት ተንታኝ በየኤፍ.ኤሙ ሲተችበት በሚውለው የተጫዋቾቻችን ብቃት፣ ጥራት፣ የኳስ ጥበብ፣ የሽልማት ዓይነት፤ የተጋጣሚዎቻችን ሁኔታ፣ የተጫዋቾቻቸው ዝና፣ ማን ከየትና ከየትኛው ክለብ እንደመጣ፣ አሰላለፋቸው እና ከኢትዮጵያ ጋር ሲገጥሙ […]

Video: Car crashes into Ethiopian man in America

$
0
0
A car is seen smashing into a shop worker before reversing and speeding off in terrifying footage of a hit and run. Gejea Ejeta from Ethiopia, 24, was left for dead after a Dodge Calibersent him flying through the window. The 7-Elevenworker, from Philadelphia, had been putting out the trash when the car hit him […]

Adopted Ethiopian girl Hana found dead, she was maybe abused

$
0
0
by ELISA HAHN / KING 5 News NWCN.com Adopted girl’s death prompts neglect investigation in Sedro Woolley SEDRO WOOLLEY, Wash. – An investigation into possible neglect is under way after an adopted 13-year-old girl died at a home in Skagit County. Hana Grace Williams, who was adopted from Ethiopia in 2008, was found dead on […]

2 in Fake Bomb Case to be Released

$
0
0
PHOENIX – Two of three suspects arrested in a fake bomb scheme will be released from jail Wednesday night, according to the Maricopa County Sheriff’s Office. Luwiza Daman and Shullu Gorado were accused of trying to sneak a fake bomb past security at Sky Harbor Airport. Once released, the African refugees will be turned over […]

20 year old Thomas Hagos accuses Kobe Bryant of hurting him

$
0
0
(LA News) Kobe Bryant denies that he hurt a young man out of anger because he thought the man was taking his picture in a San Diego church, an attorney for Bryant announced Tuesday. “Mr. Bryant is aware of the baseless allegations asserted against him,” said a statement issued by attorney Mark Campbell, “and is […]

Ethiopia: Minnesota Man jailed over inappropriate touching of a 5-year-old boy

$
0
0
New Hope Aide Admits Touching Boy on Bus Beyene Buliye jailed in Hennepin County by Bill Keller / FOX 9 News NEW HOPE, Minn. – Entrusting a child to a stranger’s care is one of the most difficult things for a parent to do, but a bus employee on a New Hope route is now […]

Police still hoping to solve 2009 murder

$
0
0
DENVER – It’s been a little more than two years since a 24-year-old immigrant from Ethiopia was gunned down and killed in Denver. Police have been following up on leads to no avail. They’re hoping a $10,000 reward will bring someone forward. You may recall the story of Keyru Lolo. In October of 2009, Lolo […]

Ahmed Sule Gets 28 Years for Fridley Sex Assault on Elderly Man

$
0
0
Victim’s daughter recounts suffering; Sule says he’s innocent. (By Chris Steller): Anoka County District Court Judge Tammi A. Frederickson sentenced Ahmed Sule to 28 years and 10 months in prison for a 2010 sexual attack on an elderly man in his home that shocked the #Fridley community. Sule maintained his innocence in a statement to […]

Customer accused of kidnapping Northeast Portland store owner gets two years, prosecutor lacked evidence

$
0
0
A man who was accused of wielding a gun to kidnap a Northeast Portland store owner, then rob her of $600, will serve about two years in jail — not the 7 1/2 years or more he faced if convicted of those crimes. The reported victim, who owns Merkato Ethiopian Music & Food on Northeast […]
Viewing all 18 articles
Browse latest View live